በምዕራብ ቤንጋላ ሳንካሬል በተባለች ከተማ ነዋሪ የሆነችው እንስት ባሏ የአካል ክፍሉን እንዲሸጥ ያሳመነችው የሴት ልጃችን የትምህርት ወጪ ለመሸፈንና ለትዳር እድሜዋ ሲደርስ ለጥሎሽ የሚሆን ገንዘብ እንዳንቸገር በሚል ነው። ...
መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ናይጀሪያዊው የልብ ሀኪም ፍርድ ቤት ለልጅ ማሳደጊያ የሚሆን 15ሺ ዶላር እንዲከፍል ከወሰነበት በኋላ በብስጭት ራሱን ማጥፋቱ ተገልጿል። ክስተቱ የተፈጠረው ህጻን በመያዝ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን የት ሊገናኙ ይችላሉ? ከምርጫ ቅስቀሳቸው ጀምሮ የዩክሬንን ጦርነት እንደሚያስቆሙ ሲናገሩ የቆዩት ፕሬዝዳንት ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር በአካል ሊገናኙ ...
የሄዝቦላ ዋና ጸኃፊ በመሆን ለ30 አመታት ያገለገለው ነስረላህ የተገደለው እስራኤል ባላፈው በመስከረም ወር በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ነበር የተገደለው። እስራኤል ግድያውን ከፈጸመች በኋላ ...
ጆን የተባለው እንግሊዛዊ ከሰሞኑ ነበር ቅንጡ የተባለውን ሬንጅ ሮቨር መኪና በ227 ሺህ ዶላር የገዛው፡፡ ግለሰቡ ይህን መኪና ለመግዛት ያነሳሳው ድርጅቱ ባራጨው ማስታወቂያ ያለ ባለቤቱ ፈቃድ በፍጹን ...
ራሽፎርድ ከስምምነቱ መጠናቀቅ በኋላ በኢንስታግራም ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ ይህ የውሰት ስምምነት እንዲፈፀም በማድረጋቸው ማንቸስተር ዩናይትድን እና አስቶንቪላን አመስግኗል፡፡ “ጥቂት ክለቦች እኔን ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በካናዳ፣ ሜክሲኮ እና በቻይና ላይ ታሪፍ የሚጥል ትእዛዝ መፈራረማቸው ይታወቃል። በፕሬዝዳንት ትራምፕ ትእዛዝ መሰረትም በካናዳና ሜክሲኮ የ25 በመቶ፤ ...
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሶቬት ህብረት እንደ ኦሽዊትዝ የመሳሰሉ የናዚ መግደያ ከምፖችን ነጻ በማድረግ የነበራትን ሚናና ከጥቃቱ የተረፉ ሰዎች ቤተሰቦችን በነጻነት መታቢያ ቀን አለመጋበዝ ...
የሶሪያው የሽግግር ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በሳኡዲ አረቢያ እያደረጉ ነው። አል ሻራ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አሳድ አል ሻባኒ ጋር በሳኡዲ ጄት ሪያድ የገቡ ሲሆን ከልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚመክሩ ዘጋርዲያን አስነብቧል። ...
ባለፉት ሁለት አመታት ለሻምፒዮንነት ብርቱ ፉክክር ሲያደርጉ የቆዩት አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ዘንድሮ ለአርኔ ስሎቱ ሊቨርፑል እጅ የሰጡ መስለዋል። በውድድሩ አመት መጀመሪያ በኢትሃድ ያሳዩት ...
እስራኤልና ሃማስ በሁለተኛው ምዕራፍ የጋዛ ተኩስ አቁም ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ድርድር ማድረግ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል ኔታንያሁ በዋሽንግተን ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ። የኔታንያሁ እና ትራምፕ ምክክር በጋዛ የድህረ ጦርነት አስተዳደር፣ በእስራኤልና ሳኡዲ ግንኙነት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ በሚገኘው የአይኤስ የሽብር ቡድን ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈጸም ማዘዛቸውን ተናገሩ። ትራምፕ "እነዚህ በዋሻዎች ውስጥ የተደበቁ ገዳዮች የአሜሪካ እና አጋሮቿ ደህንነት ስጋት ሆነዋል" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ...