የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት ስለማቆሞ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ጋር በሰልክ መነጋገራቸውን ሮይተርስ የኒው ዮርክ ፖስት ጋዜጣን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
አሜሪካ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ያደረጉትን የሶስትዮሽ ወታደራዊ ትብብር የተቹት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የኑክሌር ጦር መሳሪያ ማበልጸግ መቀጠልን ጨምሮ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል። ...
ከሰሞኑ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገራቸው አየር ሀይል በፑንትላድ መሰረቱን አድርጓል በተባለው የአይኤስ-ሶማሊያ ቡድን ይዞታዎች ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወድሰዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዳግም ወደ ...
በ15 ወራቱ የጋዛ ጦርነት ለሃማስ ድጋፍ ስታደርግ የቆየችው ኢራን በምድሯ የሃማሱ መሪ ኢስማኤል ሃኒየህ መገደሉን ተከትሎ ከእስራኤል ጋር ውጥረት ውስጥ መግባቷ ይታወሳል። ሁለቱ ባላንጣዎች ሚሳኤሎችን ...
የሴት ልጅ ግርዛት ምንም አይነት የጤና ጥቅም ባይኖረውም በበርካታ የዓለማችን ሀገራት በተሳሳተ አመለካከት ምክንያት ይፈጸማል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት መሰረት በጊኒ 94 በመቶ ...
የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው ማፈናቀልን አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ማድረጉን አስታቋል። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ከቀናት በፊት “ሳዑዲ አረቢያ ግዛቷ ላይ የፍልስጤም መንግስት መመስረት ትችላች” ሲሉ ...
ፕሬዝዳንቱ ከሰሞኑ በቴሌቪቭን በተላለፈ የሚኒስትሮች ስብሰባ "ኮኬይን ህገወጥ የሆነው በላቲን አሜሪካ ስለሚመረት እንጂ ከውስኪ የከፋ ጉዳት ኖሮት አይደለም" ብለዋል። በየትኛው የምርምር ጽሁፍ ላይ እንደወጣ ሳይጠቅሱም "ተመራማሪዎች ይህንኑ (ከውስኪ እንደማይከፋ) አረጋግጠዋል" ነው ያሉት። ...