ሜታ ኩባንያ ሰራተኞቹን ለማሰናበት ውጥን ቢይዝም በምትኩ ሮቦተችን ስራ የሚያለማምዱ ኢንጂነሮች በመቅጠር ተጠምዷል ነው የተባለው። ከስራቸው የሚሰናቱ ሰራተኞችን ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማሳወቅ ይጀመራል ...
ባለፈው ሳምንት ትራምፕ ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገች ባለው ጦርነት አሜሪካ ያደረገችላትን የ300 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ በብርቅ ማዕድናት እንድትከፍላት እንደምትፈልግ ተናግረው ነበር። ዘለንስኪ ...
ግብጽና ጆርዳንን ጨምሮ በርካታ የአረብ ሀገራት ትራምፕ ያቀረቡትን ፍልስጤማውያን ከጋዛ የማስወጣት ሀሳብ በፍጹም እንደማይቀበሉት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በጻፉት ደብደባ ግልጽ ...
አሜሪካ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ያደረጉትን የሶስትዮሽ ወታደራዊ ትብብር የተቹት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የኑክሌር ጦር መሳሪያ ማበልጸግ መቀጠልን ጨምሮ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል። ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት ስለማቆሞ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ጋር በሰልክ መነጋገራቸውን ሮይተርስ የኒው ዮርክ ፖስት ጋዜጣን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው ማፈናቀልን አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ማድረጉን አስታቋል። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ከቀናት በፊት “ሳዑዲ አረቢያ ግዛቷ ላይ የፍልስጤም መንግስት መመስረት ትችላች” ሲሉ ...
የአሜሪካ የውጭ ዕርዳታ በመቆሙ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ከፍተኛ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል ፕሮግራም (ዩ.ኤን-ኤድስ ኢትዮጵያ) አስታወቀ። ከአንድ ወር ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛ ነዋሪዎችን በማስፈር ዙሪያ የዮርዳኖስን ስም ደጋግመው የሚያነሱ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት ዋሽንግተንን ከሚጎበኙት ከዮርዳኖሱ ንጉስ አብዱላህ 2ኛ ጋር ...
ከሰሞኑ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገራቸው አየር ሀይል በፑንትላድ መሰረቱን አድርጓል በተባለው የአይኤስ-ሶማሊያ ቡድን ይዞታዎች ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወድሰዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዳግም ወደ ...
በ15 ወራቱ የጋዛ ጦርነት ለሃማስ ድጋፍ ስታደርግ የቆየችው ኢራን በምድሯ የሃማሱ መሪ ኢስማኤል ሃኒየህ መገደሉን ተከትሎ ከእስራኤል ጋር ውጥረት ውስጥ መግባቷ ይታወሳል። ሁለቱ ባላንጣዎች ሚሳኤሎችን ...
ፕሬዝዳንቱ ከሰሞኑ በቴሌቪቭን በተላለፈ የሚኒስትሮች ስብሰባ "ኮኬይን ህገወጥ የሆነው በላቲን አሜሪካ ስለሚመረት እንጂ ከውስኪ የከፋ ጉዳት ኖሮት አይደለም" ብለዋል። በየትኛው የምርምር ጽሁፍ ላይ ...
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ገንዘብ በማጭበርበር የተከሰሰው የቱርክ የፋርም ባንክ መስራች መህመት አይዲን በ45 ሺህ 376 አመት ከ6 ወር እስራት ተቀጣ። መህመት አይዲን "ፋርም ባንክ" በሚል ...